Skip to main content

Amharic Lyrics - Official Translation Christus Victor (Amen) for GHS25

Page 1

CHRISTUS VICTOR (AMEN) Songwriters: Matt Boswell, Bryan Fowler, Keith Getty, Kristyn Getty, and Matt Papa ​ Language: Amharic

ቍጥር 1 ልዑል ሆይ፣ የዘመን ንጉሥ ታላቅ ጌታ፣ ታምረኛ በደምህ ቤዥተኸናል ማዕበሉንም ተሻግረናል ኀይላችን ነህ፣ መዳኛችን ነህ አዝማች 1 በዙፋኑ ላይ ያለው በግ ክብር፣ ሥልጣን ይሁንለት ውጊያውን አሸንፏልና ሃሌሉያ አሜን ቍጥር 2 ልዑል ሆይ፣ አብረኸን ያለህ የሰው ልጅ፣ ለኛ መጥተህ በደምህ ቤዥተኸናል ንጹሕ በግ፣ ኀያል አዳኝ ኖረህ፣ ሞተህ፣ የተነሳህ ነህ አዝማች 2, 3 በዙፋኑ ላይ ያለው በግ ክብር፣ ሥልጣን ይሁንለት ውጊያውን አሸንፏልና ሃሌሉያ ነገድ ቋንቋ ሁሉ የሰው ዘር ከመላዕክት ጋር ይዘምር ልጁ አሸንፏልና ሃሌሉያ አሜን ቍጥር 3 ልዑል ሆይ፣ የአሕዛብ ንጉሥ ምስጋናና ግርማን ለብሰህ በዚያ ቀን የማይርድ ማን ነው? ክርስቶስ ፊት፣ አሸናፊው የነበረ፣ ያለ፣ ሚኖር ነው።


Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Amharic Lyrics - Official Translation Christus Victor (Amen) for GHS25 by Getty Music - Issuu